|
|

-
ፓስተር ዘካርያስ ወደ
ኔዘርላንድ ይመጣል።
ወንድማችን ፓስተር ዘካርያስ
ከ 7 አፕሪል እስከ 6 ሜይ 2010
ዓ.ም. ድረስ ወደ ኔዘርላንድ
መጥቶ ያገለግለናል። በቆይታው
ወቅት በሁሉም የሆላንድ
አጥብያ አብያተ ክርስትያናት
ያገለግላል። የፕሮግራም
ቦታዎችንና የአገልግሎት
ሰዓቶችን ለማወቅ የአጥብያ
መሪዎችን አነጋግሩ።
|
|
- የ
2010 ዓ.ም. የአውሮፓ አብያተ ክርስትያናት
ኅብረት ኮንፈረንስ በ Pagedal Holiday park
የዚህ ዓመት
የአውሮፓ አብያተ ክርስትያናት
ኅብረት ኮንፈረንስ ከ ጁላይ 13 እስከ
ጁላይ 18፣ 2010 ዓ.ም. በ Pagedal Holiday park
ይደረጋል። ለኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች
ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን አሁንም
በዚህ ኮንፈረንስ ለመካፈል የምትፈልጉ
አጥቢያ አብያተክርስትያናት ለኛ
ዝርዝሩን መላክ የሚችሉ
ከሆነ በያላችሁበት አጥቢያ
ቤተክርስትያን መመዝገብ ትችላላችሁ
ያለበለዚያ ግን ራሳችሁ መመዝገብ
ትችላላችሁ። ለመመዝገብ ከፈለጉ
ይህንን ይጫኑ።
የበለጠ
ለመረዳት ወንድም አሃዱ
በዛን በስልክ ቁጥር
+31 626054489 ወይም +31 30 6574788 ማነጋገር ይችላሉ።
|